«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ11 ኅዳር 2007ሐሙስ፣ ኅዳር 11 2007«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ የሰዉ ልጅ በሚያደርገዉ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጥበብ እንዳለ ባለሞያዎች ይናገራሉ። የሰዉ ልጅ ይህን እንቅስቃሴዉን በማስመሰል በትያትር መልክ ለራሱ ተዉኖ ያቀርበዋል፤ እንደ መስታወትም ገሃዱን ዓለም ራሱን ያይበታል፤ በትያትር።https://p.dw.com/p/1Dqi6ማስታወቂያ