«ኑሮን እንዳውቅ ወደ ኢትዮጵያ ተላኩ» 20 ታኅሣሥ 2005ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 20 2005https://p.dw.com/p/17BBiማስታወቂያ «በልጅነቴ አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ» ይላል። የዛሬው የወጣቶች አለም እንግዳችን። በዚህም የተነሳ ወጣቱ ከሚኖርበት ዮናይትድ እስቴትስ ለረዥም አመታት ወደ ኢትዮጵያ ተልኮ ነበር። የልጅነት ጊዜውን ዛሬ መለስ ብሎ ያጫውተናል። ልደት አበበ