ነፃ ጥበብን ፍለጋ - ኢትዮጵያ6 ጥቅምት 2007ሐሙስ፣ ጥቅምት 6 2007«በዘመናዊ አቅድ ስዕል ራሱ ሐሳብ ነው። የአንድ ነገር ሁኔታ የአንድ ነገር ትርጉምና ስሜት ነው...። ዛሪ ስው ራሱን ብቻ መመልከት ትቶ ዓለም ከብዙ ርቀት ከብዙ በኩል ሲታይ ምን አይነት ስሜት አንደሚስጥ - ዓለማዊ ዘላለማዊ የሆነውን ነገርhttps://p.dw.com/p/1DWOuማስታወቂያ በመተርጎም - በዓይን የሚታይ፥ የቀለም፥ የመስመርና የቅርጽ ሙዚቃ ለመፍጠር ይጥራል።» ሲል እዉቁ ኢትዮጵያዊ ሁለገብ ጥበበኛ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ሥነ-ጥበብን መተርጎሙን ጽሑፎች ያሳያሉ። በዕለቱ ዝግጅታችን በሀገራችን የሥነ-ጥበብ ክህሎት ያላቸዉን ሰዓልያን በጥበባቸዉ እንዲበለፅጉ ከጀርመን ወደ ኢትዮጵያ ጥበባዊ ድልድይን የዘረጋች ሰዓሊን በእንግድነት ይዘናል። አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ