ቻድና የሰላም አስከባሪው ጓድ ስምሪት ጉዳይ13 ሐምሌ 1999ዓርብ፣ ሐምሌ 13 1999የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ ቻድ ጊዚያዊ ሰላም አስከባሪ ጓድ ለማሰማራት ዕቅድ እንዳለው አረጋገጠ። ወታደሮቹ በምስራቅ ቻድ ውስጥ ስደተኞችና ተፈናቃዮች በሰፈሩበት አካባቢ ፀጥታ የማስጠበቁ ስራ እንደሚኖረው ነው የተገለጸው።https://p.dw.com/p/E0akቻድን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበርምስል AP Photoማስታወቂያ