ትኩረት የሚሻዉ የልጆች ችግር
ማክሰኞ፣ ግንቦት 28 2004ማስታወቂያ
በርካቶች ናቸዉ። ለምሳሌ ኦዉቲዝም። ኦዉቲዝም ያላቸዉ ልጆች ከማኅበረሰቡ ቀርቶ ከወጡበት ቤተሰብ ጋም ለመግባባት ሊቸገሩ፤ ሃሳባቸዉን መግለፅ ሊያዳግታቸዉ፤ አንዳንዴም ቃላትን ማዉጣት ሊቸግራቸዉ እንደሚችል ነዉ የተለያዩ መረጃዎች የሚጠቁሙት። ሆኖም ጊዜ ወስዶ ሁኔታዉን የተከታተለ መፍትሄ ሊያገኝለት እንደሚችል ይታመናል። ኦዉቲዝም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንጂ ቀደም ሲል ብዙም ስለምንነቱ ባለመታወቁ እንኳን በአዳጊ ሐገሮች ኦዉቲዝም ምንድነዉ? ልጆች ላይ የሚታየዉ መገለጫስ? ሊረዳ ይችላል? ለሚሉት ጥያቄዎች ሳምንታዊዉመፍትሄ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ምላሽ አካቷል፤
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ