ቴዲ አፍሮ ከእስር ተለቀቀ8 ነሐሴ 2001ዓርብ፣ ነሐሴ 8 2001ዝነኛው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ከአስራ ስድስት ወራት እስር በኃላ አመክሮ ተደርጎለት ትናንት ከዕስር ተፈቷል ።https://p.dw.com/p/JBXLማስታወቂያሰው ገጭተህ ገድለሀል የተገጨውንም ሰው አልረዳህም በሚል ተከሶ ሚያዚያ ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት ወህኒ የወረደው ቴዎድሮስ ካሳሁን ትናንት የተለቀቀው የስምንት ወራት አመክሮ ተደርጎለት ነው ። የእዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በቴዎድሮስ ታደሰ ከዕስር መለቀቅ ደስታቸውን ገልፀዋል ። ታደሰ እንግዳው/ ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ