ታዛቢዎች12 ግንቦት 2002ሐሙስ፣ ግንቦት 12 2002የእሁዱን ምርጫ ቢያንስ የሁለት አሐጉራዊ ማሕበራት (ድርጅቶ) ባለሙያዎች ታዘቡታል።https://p.dw.com/p/KOJuታዛቢዎችምስል DWማስታወቂያ የአዉሮጳ ሕብረት እና የአፍቃ ሕብረት።የአዉሮጳ ሕብረት አንድ መቶ ሐምሳ ታዛቢዎችን ማሰማራቱን ሲያስታዉቅ የአፍሪቃ ሕብረት በበኩሉ ስልሳ ታዛቢዎችን አሰማርቷል።ከሐገር ዉስጥ በጋራ የተሰባሰቡት የተለያዩ የሲቢክ ማሕበራት ወይም ድርጅቶች ከአርባ-አንድ ሺሕ በላይ ታዛቢዎችን አሰማርተዋል።