ታንዛንያና ምርጫዋ22 ጥቅምት 2003ሰኞ፣ ጥቅምት 22 2003በታንዛኒያ በዋናዉ ግዛትም ሆነ በደሴቲቱ ዛንዚባር በሳምንቱ ማለቂያ የተከናወነዉ ምርጫ፤https://p.dw.com/p/Pvdc...የCCM ደጋፊዎች...ምስል APማስታወቂያ በሰላማዊ ሁኔታ መጠናቀቁን የምርጫ ታዛቢዎች እየገለፁ ነዉ። የመጀመሪያዉ የምርጫ ዉጤት ዛሬ የሚጠበቅ ሲሆን አጠቃላዩና የመጨረሻዉ የፊታችን ረቡዕ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል። በስልጣን ላይ የሚገኙት የገዢዉ ፓርቲ ተወዳዳሪ ጃካያ ኪክዌቴም ለቀጣይ አምስት ዓመት በስልጣን መንበራቸዉ ሊያቆያቸዉ የሚያስችል ድምፅ ሳያገኙ እንደማይቀሩም ተገምቷል። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ