ታሊባንና የፓኪስታን ሚና22 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 22 2002በአፍጋኒስታን የተባበሩት ኃይላት የታሊባን ታጣቂዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማንበርከክ የተጠናከረ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆናቸዉ ይታወቃል።https://p.dw.com/p/NBAjየመረጃ ነፃነት ተምሳሌት ምስልምስል Privatማስታወቂያ ታሊባኖች በፓኪስታን ምድር ይንቀሳቀሳሉ ብሎ ለሚያምነዉ ወገን ይህችዉ አገር በፀr ታሊባኖች ዘመቻ ጉልህ ድርሻ እንዲኖራት ያሳስባሉ። የሁለት ፓኪስታናዉያን ደራሲያን ስራዎችም እንዲሁ ለዓለም ዓቀፉ ኅብረተሰብ የራስ ምታት የሆኑትን ታሊባኖች ኮትኩቶ በማሳደግ ለዚህ ያበቃች ፓኪስታን መሆኗን በግልፅ አሳይተዋል። Thomas Bärthlein ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ