ቱኒዝያ ከአምባገነኑ የቤን አሊ አገዛዝ በኋላ6 ጥር 2005ሰኞ፣ ጥር 6 2005የአረቡ አብዮት በቱኒዚያ ከተጀመረበት ወዲህ ሁለት ዓመት አልፏል። ሆኖም አብዛኞቹ ቲኒዚያውያን የአብዮቱን ድል ማጣጣም አልቻሉም።https://p.dw.com/p/17Jvvምስል DWማስታወቂያ በሀገሪቷ ውስጥ ዲሞክራሲን የማስፈን ተስፋ እጅግ አዝጋሚ ነው። እንዲያውም ሀገሪቷ ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ እንዳትመለ ስጋት ያደረባቸው ቱኒዛዊያን ጥቂት አይደሉም። የሳራ ሜርሽ ገመቹ በቀለ አርያም ተክሌ