ተገን ጠያቂዎቹ እና የጋዜጠኞቹ ዘገባ
ሰኞ፣ ሐምሌ 17 2009ማስታወቂያ
በሺዎች የሚቆጠሩ ዘገባዎችን የመረመረው ጥናት ጋዜጠኞች እና አርታኢያን ጉዳዩን በጥልቅ መርምረው ከመዘገብ ይልቅ ራሳቸውን እንደ አስተማሪ ቆጥረዋል ብሏልም። የዶይቼ ቬለው ክሪስቶፍ ሐሰልባህ ጀርመን ከሁለት አመት በፊት ተገን ጠያቂዎችን ስትቀበል ጋዜጠኞች እና መገናኛ ብዙኃን እንደ ፖለቲከኞቹ ሁሉ በእንኳን ደህና መጣችሁ ተጠምደው ነበር ሲል ይተቻል።
ክሪስቶፍ ሐሰልባህ/ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ