ተቋማዊ ለዉጦች ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነዉ ተባለ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 4 2011ማስታወቂያ
ባለፈዉ ዓመት በተለያዩ መስኮች የተመዘገቡ ለዉጦች ተቋማዊ ለማድረግ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ ። ይህ የተነገረዉ ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባዘጋጀዉ መድረክ አራት የኢትዮጵያ ምሁራን በተቋማዊ ለዉጥ ላይ የመነሻ ኃሳብ ካቀረቡና ከተወያዩ በኋላ ነዉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ባዘጋጀዉ በዚህ የዉይይት መድረክ ላይ የነበረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር ተከታዮን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ