ተቃውሞ እና የ«ሂውመን ራይትስ ዎች» አስተያየት
ሰኞ፣ ነሐሴ 9 2008ማስታወቂያ
የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንም ይህንኑ ጉዳይ የሚመረምር አንድ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ባለፈው ሳምንት ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር እና የኢትዮጵያ መንግሥት ግን በሀገሩ ብዙ የተመድ ወኪል መስሪያ ቤቶች ስላሉ ተጨማሪ ቡድን አያስፈልግም በሚል ምክንያት ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል። የ«ሂውመን ራይትስ ዎች»ን ተወካይ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል አነጋግሮዋቸዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ