ተቃዉሞና መስተንግዶ ለትራፕ በብራስልስ
ሐሙስ፣ ግንቦት 17 2009ማስታወቂያ
በምርጫ ዘመቻቸዉ ወቅት በተለይ በአሸባሪዎች ጥቃት የደረሰባትን ለማጉላት የሲኦል ቤት ያሏት ብራስልስ ትራምፕን በልዩ ልዩ መንገድ ስታስተናግድ ታይታለች። የሀገሪቱ ንጉሥ እና ባለስልጣናቱ መልካም አቀባበል ቢያደርጉላቸዉም ዜጎቿ ግን አደባባይ ወጥተዉ አንፈልግዎትም ሲሏቸዉ ማምሸታቸዉን የብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ