ተስፋ ሰጪዋ ወጣት
በተለይ አሁን አሁን እንደ ፌስቡክና ሌሎችም የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ከጥቁሩ የምረቃ ካባ ባሻገር፤ በመዳሊያ እና ዋንጫ ሽልማት የደመቁ እህቶቻችንን ፎቶዎች መመልከት ይቻላል። ከእነዚህ መካከል የአንዷን የደቡብ ጎንደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ገጹ ላይ አዉጧት። አድራሻዋን ከጽሕፈት ቤቱ ወስደን ወጣቷን ስለዉጤቷ እና የሕይወት ልምዷ አነጋግረናታል።
ፀሐይ ጫኔ
ሸዋዬ ለገሠ