ብከለትን የመቀነስ እቅድ9 ሰኔ 2007ማክሰኞ፣ ሰኔ 9 2007የበካይ ጋዞችን ቅነሳ መንግሥታት ተስማምተዉ በዓለም አቀፋዊ ሕግ ለማሰር እንዲችሉ ድርድሮች ከተጀመሩ ዓመታት ተቆጥርዋል። ለከባቢ አየር መበከል በግንባር ቀደምትነት ተጠያቂ የሆኑት በኢንዱስትሪ ያደጉትና የበለፀጉት ሃገራት የየበኩላቸዉን የበካይ ጋዞች ቅነሳ እቅድ ለማቅረብ ብዙም አልደፈሩም። ኢትዮጵያ ግን እቅዷን ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።https://p.dw.com/p/1FiAJማስታወቂያ