ብሪታኒያን ያጥለቀለቀው ጎርፍ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 21 2008ማስታወቂያ
በተለያዩ ቦታዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ በመከተሉ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውረዋል። በሀገሪቱ በርካታ የጎርፍ መጥለቅለቅ ከመከተሉም ባሻገር ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያዎች ተሰጥተዋል። የሀገሪቱ የአየር ንብረት መከታተያ ጽሕፈት ቤት ዛሬ እንዳስታወቀዉ ብሪታንያ እንዲህ ያለ ሞቃት የክረምት ወራት አሳልፋ አታዉቅም። በብሪታንያ፣ ስኮትላንድ እና አየርላንድ የተከሰተውን የጎርፍ መጥለቅለው አደጋ በተመለከተ የለንደኗ ወኪላችን ሐና ደምሴ ቀጣዩን ዘገባ ልካልናለች።
ሐና ደምሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ