ቤንሻንጉል የተፈናቃዮች ሁኔታ14 ሚያዝያ 2005ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2005ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተባረዉ እንደገና እንዲመለሱ የተደረጉ የአማራ ብሄር አባላት በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ መግለፁን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን የላከልን ዘገባ ያመለክታል።https://p.dw.com/p/18Krdምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImagesማስታወቂያ ይህን ጥናት ለማድረግ ወደክልሉ የተጓዙ የፓርቲዉ አመራር አባላት ለአምስት ሰዓታት ያህል ታስረዉ መለቀቃቸዉም ታዉቋል። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ