ቤተ እሥራኤላውያን እና አዲሱ ኑሮዋቸው25 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 25 2006የእስራኤል መንግሥት ከኢትዮጵያ የመጨረሻ ያላቸውን ተጓዞች ናቸው ባለፈው ነሐሴ 28 2013 ሀገሩ አስገብቶዋል። እሥራኤል እነዚህኑ አዲስ ገቦችን በተለያዩ የሀገሪቱ ከፊሎች ባዘጋጀቻቸው የመጠለያ ጣቢያዎች ያሰፈረች ሲሆን፣https://p.dw.com/p/1ABP5ምስል Getty Imagesማስታወቂያ አዲሶቹን ከቀደምት ገቦች ጋ ለማዋሀድ የተለያዩ ጥረቶችን ጀምራለች። ቤተ እሥራኤላውያኑ አዲሱን ኑሮቸውን እንዴት ተያይዘውታል? የሀይፋ ወኪላችን ግርማው አሻግሬ አንዳንዶቹን አነጋግሮዋቸዋል። ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ