ቤተ እሥራኤላውያቱና ከላዔ ፅንሱ „ዴፖ ፕሮቬራ”9 የካቲት 2005ቅዳሜ፣ የካቲት 9 2005ከስምንት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ ወደእሥራኤል የፈለሱ ኢትዮጵያውያት ቤተ አይሁዳውያን ወደዚችው ሀገር ለመግባት ከፈለጉ ለረጅም ጊዜ ፅንስን መከላከል የሚያስችል „ዴፖ ፕሮቬራ” የተባለ መድሀኒት እንዲወስዱ መገደዳቸውን ከጥቂት ጊዜ በፊት ያረጋገጡበት ድርጊት በእሥራኤል የወቅቱ ትልቅ ቅሌት ሆኖዋል።https://p.dw.com/p/17fT4Jerusalem Kirchenምስል DW/H. Melesseማስታወቂያ ይህ ዜና በኢትዮጵያውያኑ የቤተ እሥራኤላውያኑ ማህበረሰብ ውስጥ የሥነ ወሊዱ ሂደት ባለፉት አሥር ዓመታት በሀምሣ ከመቶ መቀነሱን አመላክቶዋል። አርያም ተክሌ መስፍን መኮንን