ባህል በሙዚቃ ሲተሳሰር20 ሚያዝያ 2003ሐሙስ፣ ሚያዝያ 20 2003በዛሬው የባህል መድረክ መሰናዶዋችን፤ በተለያዩ የሀገራችን ቛንቛ ዎች በማዜም ባህላዊ ትስስርን ለመፍጠር በመጣር ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ይዘናላችሁ ቀርበናል። በተለይ በኢንተርኔት ዩቲዩብ ውስጥ ያስቀመጣቸው የኦሮሚኛና የጉራጊኛ ዘፈኖቹ ከወዲሁ በርካታ አድናቂዎችን እያፈራለት ነው።https://p.dw.com/p/RKIZባህላዊ ነጠላ ዜማዎቹምስል Bilderboxማስታወቂያከወጣቱ አርቲስት ጋር ቆይታ አድርገናል። ዝግጅቱ በየመሀከሉ የአርቲስቱን የሙዚቃ ስራዎች እያስደመጠን ለማዋዛት ይሞክራል። መልካም ቆይታ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሸዋዬ ለገሰ ተክሌ የኋላ