ቡንደስታኽ ፣ የጀርመን ምክር ቤት7 ነሐሴ 2001ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2001በየዓመቱ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ይጎበኙታል ። ከሀገር ውስጥና ከዓለም ዙሪያ ወደ ዚህ ስፍራ የሚጎርፈው ጎብኚ ቁጥር ከዓመት ወደ ዓመት እያደገ ነው ።https://p.dw.com/p/J9DEቡንደስታኽምስል dpaማስታወቂያ በርሊን ከሚገኙት ልዩ ልዩ ታሪካዊ ህንፃዎች ውስጥ በተለይ የጀርመን የህዝብ ዕንደራሴዎች ምክርቤት ቡንደስታግ ክረምት-ተበጋ ቱሪስት የማይለየው ስፍራ ነው ። ሁሌም ለጎብኝዎች ክፍት የሆነውን ይህን ህንፃ ከቦታዉ በአካል ተገኝተዉ ለመመልከት ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ቀድመው ሰልፍ ይዘዋል ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ