በ2008 የጀርመንና የአውሮፓ ዐበይት ክንውኖች9 ታኅሣሥ 2001ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2001የአውሮፓውያኑ 2008 ዓ.ም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ሊተካ አስራ አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ።https://p.dw.com/p/GJIoምስል APማስታወቂያዓመቱ ኮሶቮ ነፃነቷን ያወጀችበት ፣ የተሻሻለው የአውሮፓ ህብረት ውል በአየርላንድ ህዝብ ውድቅ የተደረገበት ፣ ለአስራ አንድ ዓመታት የተሸሸጉት የቦስኒያ ሰርብያውያን መሪ ራዶቫን ካራቺች የተያዙበት ፣ ከአሜሪካን የተነሳው የገንዘብ ቀውስ አውሮፓንም ያዳረሰበት ዓመት ነበር ።