በ ኦ ብ ነ ግ አባላት ላይ የተላለፈው የቅጣት ውሳኔ24 ጥቅምት 2004ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2004የፌደራል አቃቤ ህግ 3 ተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በዋና ሽብር ፈፃሚነትና ተሳታፊነት ክሥ የመሠረተባቸውና ትናንት የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈባቸው ሁለት የ ዛሬ የቅጣት ውሳኔ መስጠቱን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል ።https://p.dw.com/p/Ruyuምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያችሎቱ ትናንት በተከሰሱበት የወንጀል ድርጊት እንዲከላከሉ ትዕዛዝ ያስተላለፈባቸው ሁለት ስዊድናውያን ጋዜጠኞችም የመከላከያ ማስረጃዎችን በችሎት በኩል እንዲያስገቡ ትዕዛዝ አስተላልፏል ። ታደሰ እንግዳው ነጋሽ መሐመድ