በፈረንሳይ ቡርቓ ሊክልክል ነው20 ጥር 2002ሐሙስ፣ ጥር 20 2002የፈረንሳይ ፓርላማ ኮሚሽን በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ለሀገሪቱ ብሄራዊ ሸንጎ ያቀረበው አንድ ዘገባ የሰሞኑ ዐብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ከርሟል ። ኮሚሽኑ የፈረንሳይ ብሄራዊ ሸንጎ በሀገሪቱ ሙስሊም ሴቶች ፊትን ሙሉ ለሙሉ የሚሸፍነውን ቡርቃን መልበሳቸውን በማውገዝ ቡርቃን የሚከለክል ጠበቅ ያለ ህግ እንዲያሳልፍ ጠይቋል ።https://p.dw.com/p/Lj9Sቡርቓምስል Dzevad Sabljakovicማስታወቂያኮሚሽኑ ባቀረበው የማጠቃለያ ሀሳብ ላይም ፈረንሳይ ለቡርቃ ለባሾች ተገንም ሆነ ዜግነት እንዳትሰጥ አሳስቧል ። ፓርላማው ያቀረበው ይህን ሀሳብ ሙስሊም ፈረንሳውያን ተቃውመውታለል ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኋላ