በፀረ-ሽብር አዋጅ የተከሰሱ የኪነ-ጥበብ ሰዎች
ዓርብ፣ ሰኔ 23 2009ማስታወቂያ
የበፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 19ና ወንጀል ችሎት የተነበበዉ ክስ ወጣቶቹ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ 1996/32 1 ሀ እና የፀረ ሽብር ሕግ 652/ 2001 ተላልፈዋል የሚል ነዉ። ችሎቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ