በፀረ ሽብር ህግ የተከሰሱት 21 ሰዎች የዕለቱ ችሎት10 ኅዳር 2005ሰኞ፣ ኅዳር 10 2005የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ አቃቢ ህግ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ በፀረ ሽብር ህግ የከሰሳቸውን 21 ተጠርጣሪዎች ክስ በማድመጥ ዛሬ ትዕዛዝ ሰጠ።https://p.dw.com/p/16ly0ምስል Fotolia/Sebastian Dudaማስታወቂያ በዛሬው ችሎት ከ21ዱ ተጠርጣሪዎች 7ቱ በአካል የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በሌሉበት ክሳቸው በመታየት ላይ ይገኛል። በፍርድ ቤት በመገኘት የዛሬውን ችሎት የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታትሏል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ