1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጸረ ሽብር ሕጉ ላይ የኢሕአዴግና ተቃዋሚዎች ውይይት 

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 18 2010

ኢሕአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች በጸረ ሽብር ሕጉ ላይ ውይይት ጀምረዋል። ቀጣዩ ውይይት ለነገ ቀጠሮ ተይዞለታል። ተቃዋሚዎች ጸረ-ሽብር ሕጉ ሐሳብ በነጻነት እንዳይገለጥ ገዳቢ ነው፤ ሕገ-መንግሥቱንም ይጥሳል ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2q0EC
Äthiopien - Addis Abeba - City Churchill Road
ምስል DW/Y. Geberegziabehr

ኢሕአዴግና ተቃዋሚዎች ጸረ ሽብር ሕጉ ላይ የሚያደርጉት ውይይት ሐሙስ ይቀጥላል

ኢሕአዴግ በበኩሉ  ሕጉ ዓለም አቀፍ ሥጋት የኾነውን ሽብርተንነትን ለመዋጋት ተብሎ የወጣ መኾኑን ገልጧል። ሕገ-መንግሥቱን ይጻረራሉ ተብለው በተጠቀሱ አንቀጾች ላይም አንቀጽ በአንቀጽ ማብራሪያ ሰጥቷል። ፖለቲከኞቹ በቀረቡት ሐሳቦች እና በኢሕአዴግ አቊቋም ላይ ተንተርሰው ለመደራደር ለነገ ቀጠሮ ይዘዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ