በግብፅ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ1 ሰኔ 2003ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2003በቱኒዝያ ተጀምሮ ወደ ግብፅ ሊቢያ የመን ባህሬንና ሶሪያ የተዛመተው ህዝባዊ አመፅ በየአገራቱ ተሰደው የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን ለከፍተኛ ችግር እንዳገለጠ ነው ።https://p.dw.com/p/RSVoArmenviertel in Kairo Slum in der äyptischen Hauptstadt Kairoምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የዚህ ችግር ሰላባ ከሆኑት የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ውስጥ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ። በተለይ ግጭቱ በተባባሰበት በሊቢያ እና በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስቃይ ከሁሉም የከፋው ነው ። አሁን ተረጋግታለች በምትባለው በግብፅም ኢትዮጵያውያን ከባድ ችግር ላይ እንደሚገኙ የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ያነጋገራቸው ስደተኞች አስታውቀዋል ። ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ