በጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን መልቀቅ ላይ የተሰማው አስተያየት24 ግንቦት 2002ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002“ የጀርመን ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር ስልጣናቸውን መልቀቃቸው አፍሪቃን አንድ ወዳጅ አሳጥቷታል።“https://p.dw.com/p/Ne4Wፕሬዚደንት ሆርስት ከለርምስል APማስታወቂያምክንያታቸው ምንድን ነው? ህዝቡና ፖለቲከኞች ምን አሉ? ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግሮአል። ነጋሽ መሀመድ ይልማ ኃይለሚካኤል ተክሌ የኋላ