በጀሃዳዊ ሃረካት ላይ የተቃዉሞ ፓርቲዎች11 የካቲት 2005ሰኞ፣ የካቲት 11 2005የኢትዮጵያ ቴሌቪዢን «ጀሃዳዊ ሃረካት» በሚል ርዕስ ያስተላለፈዉ ዘጋቢ ፊልም የህዝብን የዘመናት አብሮነት ለመሸርሸርና የመብት ጥያቄን የሚያነሳን ከሽብርተኝነት ጋ በማያያዝ ለማሸማቀቅ ያለመነዉ ሲል የ33 ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለፀ።https://p.dw.com/p/17gQ3ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ኮሚቴዉ በፅሁፍ ባወጣዉ መግለጫ እና የኮሚቴዉ አስተባባሪ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለምልልስ ድርጊቱ ህገወጥ ነዉ ብለዉታል። ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ