በደቡብ ኢትዮጵያ የጉጂ ኦሮሞና ቡርጂ ግጭት5 ነሐሴ 2000ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል በአገረ ማርያም ኗሪ በሆኑ በጉጂ ኦሮሞና በቡርጂ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀሰዉ ግጭት ከቀናት በኋላ ዛሬ የተረጋጋ ቢመስልም ኗሪዎች ከቤት መዉጣት እንዳልቻሉ በተለይ ለዶቼ ቬለ አስረድተዋል።https://p.dw.com/p/EuwBየኢትዮጵያ ፕሬዝደንትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያበአንፃሩ የአገረ ማሪያም ምክር ቤት አንድ ባለስልጣን ህዝቡ መደበኛ ህይወቱን ቀጥሏል ይላሉ።