በይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ15 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 15 2003ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ 5,0 ነበር።https://p.dw.com/p/RCFoምስል picture alliance/imagestate/Impact Photosማስታወቂያመንቀጥቀጡ ከአንዳንድ የጭቃ ቤቶች ማፍረስ በቀር በሰው ህይወት ላይ ያስከተለው ጥቃት እንደሌለ፤ ክስተቱን በቦታው ሊያጣሩ የሄዱ ልደት አበበ ያነጋገረቻቸው ባለሙያ አስታወቁ። ባለሙያው -ዶክተር አታላይ አየለ፤ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ተመራማሪና አስተማሪ ናቸው። ልደት አበበ አርያም ተክሌ