በየመን የኢትዮጵያ ስደተኞች እንግልት12 ታኅሣሥ 2002ሰኞ፣ ታኅሣሥ 12 2002የመን ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ላይ እንግልትና ስቃት ትፈጽማለች ሲል ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባዉ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/L9u9ምስል APማስታወቂያየድርጅቱ ዘገባ እንደሚለዉ ወደየመን የሚገቡ ሶማሌያዉያን ወዲያዉ ተቀባይነት ሲያገኙ ኢትዮጵያዉያን ግን በህገወጥ ስደተኝነት ተመድበዉ ለእስርና በግዴታ ወደኢትዮጵያ ለመመለስ ይዳረጋሉ። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ