በየመን ብዙ ሰዎች ተገደሉ
ዓርብ፣ መጋቢት 9 2003ማስታወቂያ
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አደባባይ መውጣታቸውን ተከትሎ የጸጥታ ሃይሎች እርምጃ በመውሰድ 30 ሰዎች መግደላቸውና 200 ማቁሰላቸው ተዘግቧል። የየመኑ መሪ አብደላ ሳሌህ ከስልጣን እንዲወርዱ በመጠየቅ የተጀመረው ተቃውሞ ከአንድ ወር በላይ ቢሆነውም እንደዛሬው የከፋና በርካታ ሰዎች የተገደሉበት ግጭት ግን አልነበረም። ነጋሽ መሀመድ በጉዳዩ ዙሪያ የጂዳውን ዘጋቢያችንን በስልክ አነጋግሮታል።
ነቢዩ ሲራክ
መሳይ መኮንን
ነጋሽ መሀመድ