1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ

ሰኞ፣ ግንቦት 3 2007

ዋሽንግተንና አካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵዉያን ራሱን እስላማዊ መንግሥት በሚለዉ በእግሊዘኛ ምህፃሩ IS በመባል በሚታወቀዉ ፅንፈኛ እስላማዊ ቡድን ሊቢያ ዉስጥ የተገደሉትን ኢትዮጵያዉያን በጸሎትና በሻማ ማብራት ሥርዓቶች አሰቡ።

https://p.dw.com/p/1FODZ
Islamischer Staat Video Christen Libyen
ምስል picture-alliance/AP Photo

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያንም በተለያዩ ጊዜያት በሃይማኖታቸዉ ምክንያት የተሰዉትን ወገኖቻቸዉን ማሰባቸዉ ይታወሳል። ትናንት ማምሻዉን ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በሀገር ልማድ በመሰባሰብ በተካሄደዉ እርም የማዉጣት ሥርዓት በደቡብ አፍሪቃና በሌሎች አካባቢዎችም ለተገደሉ ወገኖች ጸሎተ ፍትሃት ደርሷል። መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ ልኮልናል፤

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ