በኮሎኝ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማሕበር 10ኛ ዓመት፣ 5 ጥር 2006ሰኞ፣ ጥር 5 2006በዚህ በጀርመን ሀገር ፤ በስፋት የ 4ኛነቱን ደረጃ በያዘችው ከተማ በኮሎኝ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው የእስፖርትና ባህል ማሕበር ፤ ከትናንት በስቲያ ፣ ረዘም ላለ ጊዜ የከተማይቱ ኑዋሪዎች የሆኑና በቅርብ ጊዜም የመጡ በጠቅላላ 250https://p.dw.com/p/1ApxZምስል DW/H. Turunehማስታወቂያ ኢትዮጵያውያን 10ኛ ዓመቱን ፤ ተሰባስበው አክብረዋል። ስለማሕበሩ አመሠራረትና ዓላማ ፤ ሊቀመንበሩን ፣ አቶ ተስፋዬ አበበን ፣ በስልክ አነጋግሬው ነበር ። መልሱን እንዲህ ይጀምራል። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ