በካቢንዳ የቀጠለው ውዝግብ9 ጥር 2002እሑድ፣ ጥር 9 2002ሶስት መቶ ሺህ ህዝብ የሚኖርበት የአንጎላ ክፍለ ሀገር - ካቢንዳ - ከብዙ አሰርተ ዓመታት ወዲህ ከአንጎላ ለመገንጠል ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛል።https://p.dw.com/p/LY7lዓማጽያን በቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ-ፖሊስ በጥበቃ ላይምስል APማስታወቂያበዚሁ በኮንጎ ብራዛቪል እና በኮንጎ የዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መካከል በሚገኘው የአንጎላ ወሽመጣዊ ግዛት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዓማጽያን ከዘጠኝ ናት በፊት በአንጎላ በሚካሄደው የአፍሪቃ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደዚያ በሄደው የቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ያገኘው ውዝግብ መንስዔው ምን ይሆን? አርያም ተክሌ DPA/DW