በእጅ ስልክ ፤ ጽሑፍ ፣ ንባብና መረጃ የማግኛ ዘዴ፣17 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 17 2004ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆን የቻለው ፤ መሠረቱ የግዕዝ የሆነው፤ አማርኛና ሌሎቹም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት ፊደል ነው።https://p.dw.com/p/RoDxአንድሮይድ አይፎን ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ ፣ማስታወቂያእንደ ላቲን ፊደል ተጠቃሚዎችና ሌሎችም፤ ኢትዮጵያውያንም፤ በኮምፒዩተር ብቻ ሳይሆን፤ በእጅ ስልክም በአዲስ አቅድ እንዴት እንደሚጠቀሙበት በኮሎራዶ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚኖሩ አንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከሰሞኑ ይፋ አድርገዋል። አጠቃቀሙ ፤ አገልግሎቱ ፣ ምን ይመስላል? የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብር አዘጋጅ፣ ተክሌ የኋላ አነጋግሮአቸዋል። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ