በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ6 ነሐሴ 2003ዓርብ፣ ነሐሴ 6 2003የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።https://p.dw.com/p/RfYgምስል dapdማስታወቂያተቃውሞው በአሁኑ ጊዜ ጋብ ያለ ቢመስልም ህዝቡ በተለያየ መንገድ ብሶቱን ማሰማቱን ቀጥሎዋል። ሁኔታው በአሁኑ ሰዓት ምን ይመስላል? ከሀይፋ ግርማው አሻግሬ እንዲህ ገልጾታል። አርያም ተክሌ