በኤርትራ ላይ ስለተጠየቀው ማዕቀብ፣ የአምባሰደሯ ምላሽ፣30 ጥቅምት 2004ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2004የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወም ጥያቄ አቀረቡ።https://p.dw.com/p/Rvocአስመራምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ በመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራው አምባሳደር እንደገለጹት ፤ ኤርትራ ላይ ማንኛውንም ዓይነት ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም ።አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ዘገባ ያቀርብልናል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ