በኢትዮጽያ ጦር እና በሶማሌላንድ ድበር ነዋሪዎች መካከል የነበር ግጭት
ዓርብ፣ ግንቦት 20 2002ማስታወቂያ
የበርበራን ወደብ ለመጠቀም ኢትዮጽያ ባላት ከፍተኛ ፍላጎት አንጻር ሶማሌላንድ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አላት ለኢትዮጽያ በቅርቡ የተከሰተዉ ግጭት በዚህ ወዳጅነት ላይ የሚኖረዉ ተጽቦ ምን ይሆን? በርግጥ የሶማላንድ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግጭቱ ከመንደር ህገወጥ የሚኒሽያ ቡድን ጋር የተደረገ በኢትዮጽያ መካከል ባለዉ ግንኙነት ላይ አንዳችም ችግር የማይፈጥር ነዉ ይሉታል።
መሳይ መኮንን /አርያም ተክሌ