በኢትዮጽያ የመድህን ድርጅቶች17 ጥቅምት 2003ረቡዕ፣ ጥቅምት 17 2003በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።https://p.dw.com/p/PqOGምስል DWማስታወቂያበኢትዮጽያ ብዙ ሰራተኞች በስራ ወቅት ለሚደርስባቸው አደጋ ዋስትና የላቸውም። በድሬደዋ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በከተማይቱ የሚገኘውን ሰላም የመንግስት ሾፌሮች እና ረዳቶቻቸው ማህበር ጸሀፊ አቶ ሳሙኤል አበራን በዚሁ ጉዳይ ላይ አነጋግሮዋል። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር፣ አዜብ ታደሰአርያም ተክሌ