በኢትዮጵያ የምግብ እጥረትና መፍትሄው
ሰኞ፣ መስከረም 21 2005ማስታወቂያ
እጎአ በ2012 ብቻ አፍሪቃ ከውጭ ስንዴ ለመግዛት ወደ 40 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ እንዳወጣች ጥናቶች ይጠቁማሉ ። ስንዴ ከውጭ ከሚያስገቡ የአፍሪቃ ሃገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ናት ። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማትና ጥበቃ አስተባባሪ አቶ አቶ ፈቃደ ወንድማገኝ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት እጥረት ስላለ ሃገሪቱ ከውጭ ስንዴ ታስገባለች ። እንደ ሃላፊው ለስንዴ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ለማስቀረትና በአጠቃላይ የምግብ እጥረትን ለመከላከል መስሪያ ቤታቸው የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል ። ዝርዝሩን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝዝሩን ዘገባ አለው ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ