በኢትዮጵያ የህፃናት ሞት መቀነሱ17 ነሐሴ 1999ሐሙስ፣ ነሐሴ 17 1999የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ ወባን ጨምሮ ለመከላከል በሚቻሉ ሌሎች በሽታዎች የሚሞቱት ህፃናት ቁጥር ከበፊቱ መቀነሱን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/E0XGUNCIEF ኢራቅምስል APማስታወቂያወባን ጨምሮ መከላከል በሚቻሉ ሌሎች በሽታዎች በዚህ ዓመት ከሶስት መቶ በላይ ህፃናት ህይወት ያልፋል።