በኢትዮጵያ ዘጠኝ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት መግለጫ25 ጥቅምት 2007ማክሰኞ፣ ጥቅምት 25 2007ኣንድ ላይ ለመሥራት የተጣመሩት ዘጠኝ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም ይፋ አደረጉ።https://p.dw.com/p/1Dgigምስል DWማስታወቂያ የጥምረቱ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዝባዊ ንቅናቄዉ የፀሎት ሥነ-ስርዓትን ጨምሮ የፓናል ዉይይቶችና የመድረክ ተቃዉሞን እንደሚያጠቃልል የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሰ