በኢትዮጵያ ኤቦላን የመከላከል ጥረትና የሕዝብ አስተያየት27 ነሐሴ 2006ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2006በያዝነዉ ዓመት የካቲት ወር በምዕራብ አፍሪቃ ጊኒ ከተከሰተ አንስቶ ወደተለያዩ የአካባቢዉ ሃገራት በመዛመት ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ የሚነገርለትን የኤቦላ ተኀዋሲ ለመከላከል የተለያዩ ሃገራት የየራሳቸዉን ጥረት እያደረጉ ነዉ።https://p.dw.com/p/1D5Wyማስታወቂያ