ትምህርትበአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትLidet Abebe8 ጥር 2012ዓርብ፣ ጥር 8 2012አፍሪቃ ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለስራ ገበያው ብቁ እንደማያደርጋቸው በርካታ አፍሪቃውያን ይወቅሳሉ። በውጭ ሀገራት የትምህርት እድል ያገኙ ተማሪዎች እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ ትምህርት በነባቤ ቃል እንጂ እምብዛም በተግባር ሲሰጥ አይታይም። ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን ምሩቃን ሌሎች አፍሪቃውያንም በተግባር የሚተረጎም ትምሕርት ባለመቅሰማቸው ይሰጋሉ።https://p.dw.com/p/3WLqvማስታወቂያ