በአፍሪቃ የተስፋፋው የጡትና የማኅጸን ጫፍ ካንሠር ፣26 ነሐሴ 2003ሐሙስ፣ ነሐሴ 26 2003ከሰሃራ በስተደቡብ በሚገኙ አገሮች፣ በበቂ ደረጃ ግንዛቤ ባለመጨበጥ፤ የሴቶች ጡትና የማህጸን ጫፍ ነቀርሳ(ካንሠር) እጅግ በመስፋፋት ላይ ነው።https://p.dw.com/p/RjUUበካንሠር ላይ የሚካሄደው ያልተቋረጠ ምርምር፣ማስታወቂያበመሆኑም ፣ ይህን መንስዔ ያደረገ፤ ዓለም አቀፍ ጉባዔ፤ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው። በዚህ ርእሰ ጉዳይ ፤ በአፍሪቃ ደረጃ አጠቃላይ ጉባዔ ሲዘጋጅ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ እንደዘገበልን የመጀመሪ ጊዜ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ