በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ1 ታኅሣሥ 2006ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2006በአዲስ አበባ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ከመፍረስ የተረፉ የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸው ተመዝግበው ለሕዝብ እና ለሀገር ጎብኚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ።https://p.dw.com/p/1AWWcራስ መንገሻ ሥዩምምስል DW/G. Hailegiorgisማስታወቂያ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደገለጸልን፣ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ይህንን ተግባር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋ በመተባበር እያከናወነ ይገኛል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ